Ethiopia - ከመቀሌ ባህርዳር | (መሳሪያው እየተጓጓዘ ነው…? )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 195

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 Год назад +20

    ወጥር አማራዬ 💪💪💪
    ድል ለፋኖኖ 💪💪💪💪

  • @fe4743
    @fe4743 11 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖኖኖኖኖ💕💕💕💕💕💕💕🐅🐅🐅አማራውተራራው ወጥር💪💪💪💪💪አይዞን ድሉየኛነው💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alamal2812
    @alamal2812 Год назад +31

    ድል ለጀግናዉ ፋኖና ለተገፋዉ አማራ ህዝብ አማራ ያሸንፋል

  • @ዘረኝነት.ጥብናት
    @ዘረኝነት.ጥብናት Год назад +20

    የሰላም ባለቤት. የአለማቱ ጌታ አላህ ነው. ሰላሙን ያጣልን. ስናስብ ደከምን

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 Год назад +28

    ድል ለፋኖ ለህዝባዊ ሀይሉ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Год назад +9

    ድል ለፍኖ ድል ለተገፍው አማራ 🇨🇬💪💝

  • @fekadusyoum1007
    @fekadusyoum1007 Год назад +17

    አባቴ ፈኖ ያሸንፈል 🔥🔥🔥🔥

  • @najat7211
    @najat7211 Год назад +5

    ድል ለፋኖ ❤❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤ ድል ፋኖኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ

    ሞትህን ያሠማን አላህ አይቸግረዉም😢😢😢😢

    • @My-Amhera-fano
      @My-Amhera-fano Год назад +1

      አሜን 😢🙏

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Год назад

      አንቺ ወይ አንተ ስላልህ አይሞትም ይሄ ያንቺ ቅዥት ነው እግዝያብሄር እንዳንቺ ጨካኝ አይደለም ምንም ብናጠፋ እንኳን የሚራራ አምላክ ነው እሱን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፊም! ይህንን ስትይ አንቺ በደቂቃ ሚደርስብሽን አታውቅም ንስሀ ግቢ በቆሽሽ አንደበትሽ እንዳይፈረድብሽ!!

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Год назад

      @@My-Amhera-fanoየሚመኝለት ድያብሎስ ይጠረግ አሜን🙌🙌🙌

    • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
      @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ Год назад +1

      @@Shalom77979 የሠዉሂወት መጥፋት ምንም መሥሎ የማይታየዉ በግ ታልሆነ መልቀቅነዉ ወይም ሠላም ማሥፈን ነዉ በብረ እየገዛ መሠለኝ አማራን ግደሉ ጨፋጪፋ እቅልፋ አሣጡ እያለ ለመከለከያ ትዛዝ እየሠጠ የሚያሥ ጨፈጪፈን አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ነኝ ግን አማራ ሢነካ ያመኛል ሁሉም ሥቃዩም መከራዉም መፈናቀሉም ገበሬዉ ዘረ መዝራት ሢኖረበት መበታተኑ በሡም ምክኒያት እሡ ከመጣወድህ ሠላም አላገኝንም የኑሮ ዉድነቱ ብቻ አላህ ሡባሀነሁ ታአላ የደሀዉን ደም ይታደግልን 💔💔💔💔💔💔😭😭

    • @My-Amhera-fano
      @My-Amhera-fano Год назад

      @@Shalom77979 አብራችሁ ጥርጦስ ግቡ ሴጣን ሁላ

  • @RuhamaAbebe-ns9ni
    @RuhamaAbebe-ns9ni Год назад +5

    ድል ለተገፋው አማራ።ፋኖ ያሸንፋልልልል

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v Год назад +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ💪💪💪💪

  • @Abdelfeta23
    @Abdelfeta23 Год назад +2

    አቀራረቡ ደስ ይላል

  • @sarahwubshet3534
    @sarahwubshet3534 Год назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @temr8492
    @temr8492 Год назад +8

    አይ አብይ አላህ ያጥፋህ ድል ለፋኖ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Год назад

    ድል ለአማራየ ድል ለፋኖ

  • @HoussenIdriss-v5y
    @HoussenIdriss-v5y Год назад

    ድልአማራፋኖ

  • @yalayala2873
    @yalayala2873 Год назад +6

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን😢😢😢 እኔስ ጨነቀኝ

  • @FathimaFathima-vk9cc
    @FathimaFathima-vk9cc Год назад +2

    ድል ለፋኖ ድልለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NNora-mi1te
    @NNora-mi1te Год назад +3

    እያፈረሠ አትፈርስም አይ አያልቅበት ከትግራይ ወደ አማራ ከአማራስ ወደት ይሆን አይዞን አማራዬ አሏህ ከተበዳዬች ጋር ነዉ 💚💛❤🕌⛪✊

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 Год назад

    አንደበትህ ይዘጋ ሳጥናኤል

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 Год назад +3

    ፋኖ ወደ ቤተመንግስት

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 Год назад +5

    Fno wdfete🐅🐅💪❤👌

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад +2

    ዳዉን ዳዉን ቡልፀግና

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 Год назад +1

    እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Год назад +2

    ፈጣሪ ያሳህ

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 Год назад

    አማራ ያሸንፋል 💪💪💪💪✔️

  • @elnene3505
    @elnene3505 Год назад +3

    የኢትዮጵያ ስጋት ከዘር ያልፀዳው ብልፅግና ነው

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey Год назад +7

    አላህ ያንሳችሁሁሁሁ ያረብብብ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад +3

    ፋትህ ለአማራ ህዝቡ በሙሉ

  • @Negus68
    @Negus68 Год назад +13

    ሞት ለብልፅግና

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Год назад

    ልሳንህ ይዘጋ አተ ሠላም ነች የምትላት ኢትዮጵያ የቷ እደሆነች ባቅ ደስ ይለኝ ነበር ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን ሞት ለናዚው ቅሪት አብይ አህመድ ይሁን

  • @HoussenIdriss-v5y
    @HoussenIdriss-v5y Год назад

    ኢሻአላህ እናሼንፋለን

  • @seadahmed4530
    @seadahmed4530 Год назад

    እግዜ ሰዉ በምኑ ነዉ የሚስበዉ ቆይ😢😢😢

  • @kidanuwendwesen8927
    @kidanuwendwesen8927 Год назад +1

    ለሁሉም ግዜ አለዉ

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk Год назад +1

    እስካሁን የተለፋድከውን ተቀበል

  • @faruq-s6d
    @faruq-s6d Год назад +1

    ድል ላፋኖ

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Год назад

    ደልለፉኖ❤❤❤❤

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc Год назад

    ዐቢይ የጉራው ፈጣሪ አባት ሰጋት የለም አይዟችሁ ሲል የማያፍር ማፈሪያ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @abduYimamdibe
    @abduYimamdibe 7 месяцев назад

  • @kingofking561
    @kingofking561 Год назад

    ድል ለ አንድ ኢትዬጲያ

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Год назад

    ሰላም

  • @AppkId
    @AppkId Год назад

    ልሳንህይዘጋ ሞትህንያሰማን አተባዳየፍራኡን ዘርዳቢሉስ ምላስብቻ ተግባርዜሮ

  • @funnyvideosethiopian8555
    @funnyvideosethiopian8555 Год назад

    Afer yasbelak abiy asekayen😭

  • @YGG803
    @YGG803 Год назад +9

    Tigray and amhara people's be united against abiye dictatorship

  • @alayudamite5955
    @alayudamite5955 Год назад +5

    ጋሼ አያልቅበት ብቅ ይልና ኢትዮጵያ አትፈርስም ይሉናል

  • @FETA249
    @FETA249 Год назад

    ኦሮሞና ትግሬ የአማራ ጠላት ሆነ በቃ አላህ አለን ኢንሻ አላህ

  • @Ggg-b4p3m
    @Ggg-b4p3m Год назад +4

    ስሙት ይሄን መሪ ተብየ ኢትዮጲያ በስጋት ላይ አደለችም ይለናል ሀገሪቱ እየወደመች ህዝቡ እየተከፋፈለ በየቀኑ ሰዉ እደቅጠል እየረገፈ አሁንም ከቅልፉ አልነቃም ወይም ሊነቃ አይፈልግም ያሳዝናል ድፍድፍ ጭቃ ጭቅላት ማለት አብይ አህመድ ነዉ

    • @taibah5903
      @taibah5903 Год назад +1

      ሙቷልኮበቁሙ ይህቂል በሰዉእየተጫወተ አላህያሳዉ

  • @sisayneshwubye
    @sisayneshwubye Год назад

    ተው ባክህ ጠቅላያችን😢😢😢😢

  • @wubalemdebebe7409
    @wubalemdebebe7409 Год назад +1

    ሰው እንዴት በራሱ ህዝብ ላይ ይዘምታል

  • @MihereteabeMelese
    @MihereteabeMelese Год назад +1

    አይዞን አብይ አንደ ቀን ያመሰግኑሃል 😭😭😭😢😭😭😭😢😭😭😢😢😢😢😢😢😢

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 Год назад

      ተይ እንጄ ሰ ው እደቅጠል በድሮን እይረገፍ ነው የምናመሰግነን አንቼም እሱም ባናታቹ ተተከሎ

  • @sikosilo2570
    @sikosilo2570 Год назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂 እረ እያረሩ መሳቅ እረ የተስ ምን አይት ነህ 😢😢😢😢ጩጨ አደረገው ህዚቡን እዳሰጉ የሚለው እምዲር ከፍ ሰማይ ዝቅ ታላለይ ነው እዳፈሩ ሰውም ሙቶ አለቀ ሌላ ምን አለ😢😢😢😢እደው ባጪር ያስቀረህ አብይ አተ ጂብ😢😢😢😢

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f Год назад +1

    አብይ የሚወስደውን መደሀኒት እኛም መውሰድ አለብን. ለምን ችግር የሀገሪቱ ምስቅልቅል አይታየውም

  • @AskuGemechu
    @AskuGemechu Год назад

    Weregha

  • @Haregi849
    @Haregi849 Год назад +1

    እረ ባክህ ኢትዮጵያ በሚያሰጋ ሁኔታላይ አይደለችም አላለም ይህ ሰውዬ ግን ጤነኛ ነው ለሱ ሰላም ማለት ደም ማፍሰስ ነው እንዴ ሆይ

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Год назад

    አበይ😂😂😂😂😂😮😮😮

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад +1

    ፈታእባክህ ላስቸግርህ ጌቾናአብይን አታሳየኝ ኤጭ የህዝብደሞጠጥተዉ የማይጠጉቡ

  • @hayatmehmmd3663
    @hayatmehmmd3663 Год назад

    የህንን ሰው ማየት አልፈልግም

  • @mekdesmulugeta5448
    @mekdesmulugeta5448 Год назад

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም

  • @ጬራርሴጴሬኣማ
    @ጬራርሴጴሬኣማ Год назад

    ወድ ኤቱቤዉያን በዜግፍ መከራ መብዛት በጭቀት በማልቀስ በስደት ልሙትነዉ ወገኖች እየን ሰይጣን መግስት ካግራችን ያሳልን በፁለት

  • @abibossmeka7974
    @abibossmeka7974 Год назад

    ይህ ተሰዉ አዉሬ አሁንም ያወራል

  • @zenbumer.yutube
    @zenbumer.yutube Год назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 Год назад

    ፋኖ ያሸንፋል!

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue Год назад

    Rip ጌች ደሞ በዚህ መጣህ😅😅😅😅 አረ ተው😅😅😅

  • @girmadesalegne7245
    @girmadesalegne7245 Год назад

    ድል ለኣይበገሬው ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ይሁን::

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 Год назад +1

    ትግራይ ተው ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ጩሁ ሴባሎ አስማም አሎ ይሄው መዘዙ ለህዝቡተረፈ ያሳዝና የአፍሬካ ቀንድ ኢርትራም ጠግባ ተገነጠለች ህዝቡ ግን ሃገር አልባ ኢትዮጵያም የሜያታል ኦሮሞ አጭበርብሮ ይሄው መከራ ላይ ናት ትግሬም መከራ እርሃብ በትግራይ በኢትዮጵያ በኢርትራም ምንም የተመቸ ነገር የለም ቆም ብሎ ማሰብ ከአፍሬካ እን ኢትዮጵያ ያነሰ ሃገር የለም ግብፅም ተቻችለው ይኖራሎ ኢትዮጵያ በቃ የረብሻ ቀጠና ይህን ያደረገ ጠንሳሹ ህዋት ከፋፍሎ በክል በምናምቴ እንደከብት አሁን ትግራይም ውድም ተያይዞ ገደል ያሁኑ ደግሞ ብልፅግና አብይ ይዞአት ገደል ገባ

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Год назад

    ይሔ ሰዉ ግን ጤነኛ ነዉ አምላኬ ሆይ ከዚሕ በላይ ምን ይምጣብን በሀይማኖት በስደት በረሀብ በሞት መካከል ሁነን እየተሰቃየን ኢትዮጺያ ችግር ዉስጥ አደለችም ማለት ምን ማለት ነዉ በቅርቡ እሬሳሕ ይዉጣ ሰይጣን መሪ😢

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 Год назад

    ለራሳችሁ አስቡ ። አሁን ሰላማችሁን አጣጥሙ ። ትግራይ ለህወሓት ተወው ።

  • @hadram2885
    @hadram2885 Год назад

    አረ ይህን ሰው አንድ በሉት። በአይናችን የምናየውን ዕውነት ተውትና እኔን እመኑኝ እያለ ነው።

  • @yematasisay3327
    @yematasisay3327 Год назад

    But...we are uncertain of tomorrow.

  • @tsegayehailu5190
    @tsegayehailu5190 Год назад

    ደቡብ ላይ የተፈናቀለው የመንግስት ሰራተኛ wants to fight the dictator abey ahmed.

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Год назад

    የዘር ፓለቲካ የራሱነ ህዝብ የሚበላዉ ህገመነሰግስቱን ቀይረዉ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Год назад +2

    ይሄን ነፋሠ በላ አታሣየን አብይ ባንዳ

  • @glxy134
    @glxy134 Год назад

    😢😢😢😢😢

  • @aklilugelcha158
    @aklilugelcha158 Год назад

    ከዚህ በላይ የሚያሰጋ እልቂት አለ እንዴ

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp Год назад

    😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @ansha6059
    @ansha6059 Год назад

    ወረድት እና ምት ለብልፅጋና ብልፅጋና ያለ ጦርነት አይኖረም

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg Год назад

    አሁን ማን ያምነናል ብላቹ ነው ደብረፂዮን እና ጌታቸው ተጣሉ ስትሉ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Год назад

    ከመቀሌ ባህርዳር መሳርያ አስመጥተህ የአማራን ህዝብ ለማስጨፍጨፍ እንዳይሆን ነው ወይስ ትግሬና አማራ መንግስት ለመጣል ነው🥱🥱

  • @merymery7358
    @merymery7358 Год назад

    Please Amhara and Tigray let’s collaborate and destroy this regime we either live together or die alone.. let fight him together and we can fight each other later… at this Point it’s matter of survival…

  • @ጬራርሴጴሬኣማ
    @ጬራርሴጴሬኣማ Год назад

    ሰይጣን ድምፅክ እራሱ ሰቀጠጠይ ፈጣሬወይ መጭዉ አዴስ አመት አተን ደፍቱያሳየን

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 Год назад

    በዚህ ከቀጠሉ የባህር ዳር ና መቀሌ ትብብር ድጋሜ ግንባት ሀያ ሺ ዘጠኛ መቶ ሰማንያሶስት ያለው ሰውዬ ቀኑን ቀይሮ ይነግረናል

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +1

    አፍር ብላ እንዳንተ ያለ መሪ እንደት አላፍርብህም🤑😤😤😤😤😤😤😤✊

  • @HaJc-in1yb
    @HaJc-in1yb Год назад +1

    dil le fano

  • @kadijadubai3669
    @kadijadubai3669 Год назад

    እከፍ አታሰቡ ይላል እንድ የቁም ምት

  • @abdulkerimessa530
    @abdulkerimessa530 Год назад

    Yeha sweya gene tenaga nwe 😊

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Год назад

    እረ ዛሬስ ባንተ ታመን ሞትነ እረ ምን ያለ እዳ ነው ኢትዮጵያ ደህና ናት ማለት ወቶ እንዲህ ያለ ጉድ ኢትዮጵያን ገጥሟት አያውቅም ወይ ታሞ እንድሆን ይመርመር

  • @dannydesalegn8467
    @dannydesalegn8467 Год назад

    ይህ ጠ/ሚ አገሪቱ የገባችበት ችግርና የህዝቡ ስቃይና መከራ ምንም የማይመስለው አረመኔ የዲያብሎስ አገልጋይ ነው

  • @solomongezachew
    @solomongezachew Год назад

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቦጭ እንዘጭ ያሉት ፕሮፌሰር ትዛ አሉኝ

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 Год назад

    የኢትዮጵያ ዘለንስኪ የሚሉት አያጡም !
    ሐገር በድህነት በመፈናቀል በግድያ ብሎም በስደት ሰንቱ በሚሞትበት ሐገር ሐገር የሚመራው ጠ/ሚር በሀገራችን ምንም ስጋት የለም ማለት ምን ማለት ነው ። ጦየአማራውን ክልል ጦርነት ፒፒ እንደ ፊልም እየተመለከተው ነው ማለት ነው !!
    ሠላም ለሀገራችን !

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Год назад

    ትክክል አማራ ክልል እንደ ቆሎ ነው መሳርያ የሚሸጠው😢

  • @AliAfrica-gg6cn
    @AliAfrica-gg6cn Год назад

    አብይ አህመድ የእትዮጲያ ፃሪ ነዉ ነቃዚ ነዉ ቲመትም 80 ብረ አንድ ክሎ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Год назад

    አይ አቡይ በህዝቡ ደም እየቀለደ ነዉ ደሞ አትፋሩ ይላል😅

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 Год назад

    ዋኢቶቢያችን፣ሁዳምበለስልጣኖች፣ህዝብሺንአጋደሉት፣ድሀውህዝብበሞትአለቀ?

  • @msaddis4164
    @msaddis4164 Год назад +1

    አይ አብይ ሞኜ ፊት ለምን ታሳዬናላችሁ እንደጠፋ አጥፉት ይሄ ዘረኛ ኦሮሞ

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 Год назад

    ክክክክክክ

  • @ansha6059
    @ansha6059 Год назад

    አብይ የሚምረት ሊላ ኢትጰያ አለቺ እንዴየ አሁን ላይ ያለቻው ኢትጰያ ንፁህን በይ ቀኑ በግፍ የሚጫፍጨፍበት ሰው በስላም ወቶ የማይገባብት አገረ ናት

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 Год назад +1

    ይሄን በሰው አምሳል የተሰራ ሰይጣን ለምን መክፈቻ አደረክ e ፈታ?

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Год назад +2

    ይሔን ሰውዬ አታሳዮኝ ጅኒ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ Год назад

    ከመቀሌ ቀርቶ ከሩሲያ ቢያመጣ ማናባህን ነው እምታስፈራራ የባንዳ ሚዲያ ፍኖ ያሽንፍል ገባህ

  • @alelegnamlake6957
    @alelegnamlake6957 Год назад

    ዬጅብ ጥላ ታምኖ ለምን አንሰጋ